image
image
image
image
image

ልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የተሰሩ ለአገልጋግይ እና ለተገልጋይ ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ስራ

ጥቅምት 8, 2018
ልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የተሰሩ ለአገልጋግይ እና ለተገልጋይ ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ስራዎች መካከል  ስታንዳርዱን የጠበቀ የካቢኔ አዳራሽ ና ሚኒ የእንግዳ መቀበያ ክፍል/ሚኒ ካፌ/  ዘመናዊ የሰራተኞች ካፌ  የሰራተኞች ጂም/የስፖርት መአከል/  ደረጃውን የጠበቀ የሰራተኞች ሱፐር ማርኬት  የሰራተኞች ልጆች ማቆያ እና መጫወቻ ስፍራ  የሰራተኞች ላይብረሪ  የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ ማእከል  የውስጥ እና የውጭ ካሜራ መቆጣጠሪያ ሴንተር  ስታንዳርዱን የጠበቀ የወረፋ ማስጠበቂያ  የተሰሩ ስራዎች እና አገልግሎት ስታንዳርድ ማሳያ ዲስፕለዮች  የ2ቱን አዳራሾች ለተሰብሳቢ እንዲመቹ የማድረግ እና ዲጅታል ዙም ሚቲንግ ግብአት  የስታንዳርዱን የጠበቀ የራሱ የጥገና ክፍል ያለው 3 ፑል ስቶር  የ1 መአከል አገልግሎት መስጫ እና የስልጠና መአከል

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች